Description
Tell your friends
RECENT FACEBOOK POSTS
facebook.com“አመራሩ እንደ ፶ አለቃ ገብሩ “ ገጣሚ ታገል ሰይፉ
''አንገቱ ላይ፣ ደረቱ ላይ፣ ሆዱ ላይ እና ብልቱ ላይ አምስት ጊዜ በጥይት የተመታ እና በደም የተሸፈነውን የወንድሜን አስከሬን ሆስፒታል ውስጥ አገኘሁ'' ይላል ሁኔታውን ሲያስታውስ። ''ማመን ነው ያቀተኝ። ወንድሜ ላይ ግፍ ነው የተፈጸመው። ገብረመስቀል አንድ ጥይት የሚበቃው ልጅ ነበር። የቤተሰቡን አንጀት ነው የቆረጡት። እናቱን ወዳጅ፤ አባቱን አክባሪ ነበር። እሱን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቡን ነው የገደሉት። የአምስት ዓመት ሴት ልጅ አለችው አሁን የተፈጠረውን ነገር መቀበል አልቻለችም'' ሲል ኪዳኔ በቁጭት ይናገራል።
በደሉን የሚሰማለት መንግስት ያጣ ህዝብ በታቦት ፊት ጮክ ብሎ ብሶቱን ቢያሰማ ጥፋቱ ምንድ'ነው? በደም የሰከረ በታቦት ፊት ደም ያፈሳል። ደም ሲፈስ ደግሞ ደም ይፈላል። #ሪፖርተር
Over 26 Die with Agazi
ዛሬ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አቶ አባይ ወልዱ ከሁለት ወር በፊት :- => ፀረ ዴሞክራቲክ ተግባርና አስተሳሰብ ውስጥ በስፋት የተነከረ፣ => በመርህ ላይ የተመሰረተ አመራር የማይሰጥ፣ => ህዝብንና አላማን ከማስቀደም ይልቅ የራሱን ክብርንና ጥቅም የሚያስቀድም => ለህዝብ ያለው ወገንተኝነት የተሸረሸረ፣ => ከኣገልጋይነት ይልቅ ራሱን እንደ ተገልጋይ የቆጠረ፤ => በውሸት ሪፖርት ራሱን መሸለም የሚቃጣው፣ => ራሱን ወደ ጥገኛ ገዢ መደብ የማሸጋገር አዝማሚያ የተጠናወተው በሚል የተገመገሙ ሰው ናቸው :) ያው ለማስታወስ ያህል ነው :) #Only_in_Ethiopia
ቄሮ ባደረገው ቆራጥ ትግል ፕሮፌሰር መረራ ተፈተዋል ፣ እስክንድር እንዲፈታ አንዱዓለም እንዲፈታ ውብሸት እንዲፈታ --- የአዲስ አበባ ሕዝብ በአንድነት መነሳት አለበት ፣ ኮለነል ደመቀ ፣ የወልቃይት ኮሚቴ አመራሮች በአጠቃላይ እንዲፈቱ የአማራ ወጣቶች በአንድነት መነሳት አለባቸው፣ አህመዲን ጀበል ‹‹የሙስሊሙ ማህበረሰብ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ›› አመራሮች በአጠቃላይ እንዲፈቱ ድምፃችን ይሰማ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል አለበት :: . . ኢትዮጵያ እንድትፈታ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በአንድነት መነሳት ፣ ተቃውሞውን ማቀጣጠል አለበት :: . . ነፃነትህን ትነጥቃለህ እንጅ በችሮታ አይሰጥህም !!! የዚህን ህዝብ ፍቅር እና ታጋሽነት ምን ያህል እንደሆነ ተረዳችሁት እስቲ ተመልከቱ መቼም አምባገነን ከራሱ ውድቀት ብቻ ነው የሚማረው
Quiz
